top of page
  • White Facebook Icon

WELCOME TO AJCPC 

የኢየሱስ ክርስቶስ አምባሳደሮች የፀሎት ማዕከል ስፍራ ለማቋቋም

GoFundMe link

Scroll Down

AJCPC_logo.png

 AJCPC

VISION 

 

Revealing ourselves as ambassadors for Christ by way of producing intercessors who are able to prepare relevant teachings  and  facilitate the establishment of prayer and worship centers


ራእይ

 

ቤተ ክርስትያንን በጸሎት በመሸከም የሚያግዙ ማላጆችን እያፈራን ወቅቱን የጠበቁ ትምህርቶችን የሚያዘጋጁና የሚያመቻቹ የጸሎትና የአምልኮ ማእከሎችን እያቋቋምን በምድር የክርስቶስ ወኪልነታችንን ተገልጦ ማየት

 

MISSION
Reaching out and encouraging the saints with burden of prayer, to reveal their representation for Christ, so that, weekly and daily prayer and intersessions are transformed into a twenty four hours culture of prayer

 

ተልእኮ

 

ልዩ ልዩ የጸሎት ሸክም ያላቸውን ቅዱሳን በሚኖሩበትና በሚሰሩበት ስፍራ ሁሉ የክርስቶስ ውክልናቸውን እንዲያሳዩ በማበረታታት ፣ በገጽ በመገኘትና በልዩ ልዩ መንገዶች በመጠቀም ጸሎትንና ምልጃን ከሳምንታዊና ቋሚ የጸሎት ጊዜ ወደ ሌት ተቀን የጸሎት (ባህል)ማሳደግ።

 

 

About & Subscribe

የኢየሱስ ክርስቶስ አምባሳደሮች የፀሎት ማዕከል ስፍራ ለማቋቋም

GoFundMe link

bottom of page